አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ጎበኙ Post published:December 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ AMN ህዳር 28/2018 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት በማለዳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ሄደን ጐብኝተናቸዋል ብለዋል። ልጆች ምቹ መጫወቻ ሜዳዎች ፣ ወጣቶች የስፓር ሜዳ እና ለነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠሩላቸዉ ሱቆች እንዲሁም የጋራ መገልገያ መሰረተ ልማቶች ተሟልቶላቸውና ደስ ብሏቸዉ በማየታችን እኛም በጣም ደስ ብሎናል ሲሉ ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብዝኃነት ያለንን የጸጋ ብዛት የሚያመለክት ነው ሲሉ ገለጹ September 7, 2025 ሀገር ተረካቢ ታዳጊዎች ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዝንባሌ ኖሯቸው እንዲያድጉ የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ September 20, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በአልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞችን ሌሊቱን በአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስፈሰኩ April 20, 2025
ሀገር ተረካቢ ታዳጊዎች ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዝንባሌ ኖሯቸው እንዲያድጉ የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ September 20, 2025