ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ጎበኙ Post published:December 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ AMN ህዳር 28/2018 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት በማለዳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ሄደን ጐብኝተናቸዋል ብለዋል። ልጆች ምቹ መጫወቻ ሜዳዎች ፣ ወጣቶች የስፓር ሜዳ እና ለነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠሩላቸዉ ሱቆች እንዲሁም የጋራ መገልገያ መሰረተ ልማቶች ተሟልቶላቸውና ደስ ብሏቸዉ በማየታችን እኛም በጣም ደስ ብሎናል ሲሉ ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሁለተኛው ዙር እየተሰሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ገመገሙ November 6, 2024 በቀጣይ በአምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን ቤቶች ይገነባሉ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) July 7, 2026 የቁልቢ ገብርኤል ንግሥ ክብረ በዓልን መደጋገፍን ፣አብሮነትንና አንድነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ እንዳከበሩ የበዓሉ ታዳሚ ምዕመናን ተናገሩ July 26, 2025
የቁልቢ ገብርኤል ንግሥ ክብረ በዓልን መደጋገፍን ፣አብሮነትንና አንድነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ እንዳከበሩ የበዓሉ ታዳሚ ምዕመናን ተናገሩ July 26, 2025