አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:December 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / በዓል / ኢትዮጵያ AMN ሕዳር 29/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓል አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓል አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በከተማዋ የተገነቡ ፕሮጀክቶች የነዋሪውን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ መሆናቸውን ተመልክተናል:- የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ተሳታፊዎች January 30, 2025 ዩኒቨርሲቲዎች በርዕደ መሬት ተፈናቃይ ወገኖች ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ March 10, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአስደናቂ ብዝኅ መልኩ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል ሲሉ ገለጹ October 18, 2025
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአስደናቂ ብዝኅ መልኩ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል ሲሉ ገለጹ October 18, 2025