ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:December 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / በዓል / ኢትዮጵያ AMN ሕዳር 29/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓል አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓል አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ የተሻገረው የኢትዮጵያና ሕንድ ታሪካዊ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት September 12, 2026 ለ20 ሚሊዮን ዜጎች ነጻ የጤና ምርመራ ፣ የምክር እና የሕክምና አገልግሎት ይሰጣል July 24, 2026 የፌዴራል ባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ ለምን አስፈለገ? February 26, 2025