አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ Post published:December 10, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN ታሕሳስ 1/ 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል፡፡ የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአፋር ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ስልጠና መግባት ጀመሩ December 19, 2024 የብልፅግና ፓርቲ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ March 6, 2025 የአእምሯዊ ንብረት ስራ የሀገር ኢኮኖሜ ግንባታ ላይ ጉልህ ድርሻ ያለው እና ኢንቨስትመንትንም የመሳብ አቅም ያለው በመሆኑ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራ ይገባል፡-የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር January 23, 2025
የአእምሯዊ ንብረት ስራ የሀገር ኢኮኖሜ ግንባታ ላይ ጉልህ ድርሻ ያለው እና ኢንቨስትመንትንም የመሳብ አቅም ያለው በመሆኑ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራ ይገባል፡-የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር January 23, 2025