ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በብስክሌት ውድድር ኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች። Post published:December 11, 2025 Post category:ሌሎች ስፖርት AMN ታህሣሥ 02 ቀን 2018 ዓ.ም አንጎላ-ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ የቡዱን ስዓት ሙከራ 26.96 ኪ.ሜ ብስክሌት ውድድር ኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ አልጀሪያ እና ሞሪሸስ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል። ኢትዮጵያ ቀድም ብሎ በሴቶች ቡድን ኮሮኖ የወርቅ ማዳልያ ማግኘቷ ይታወሳል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመዲናዋ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እምቅ ችሎታችንን እንድናወጣ አግዘውናን ሲሉ ታዳጊዎች ገለፁ July 14, 2025 ዓለም አቀፍ የከተማ ማውንቴን ባይክ ውድድር በአዲሰ አበባ ይካሄዳል October 1, 2025 ለመጀመሪያ ጊዜ የተከናወነው የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሰራተኞች ስፖርታዊ ፌስቲቫል በድምቀት ተጠናቀቀ May 31, 2025