በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በብስክሌት ውድድር ኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች። Post published:December 11, 2025 Post category:ሌሎች ስፖርት AMN ታህሣሥ 02 ቀን 2018 ዓ.ም አንጎላ-ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ የቡዱን ስዓት ሙከራ 26.96 ኪ.ሜ ብስክሌት ውድድር ኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ አልጀሪያ እና ሞሪሸስ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል። ኢትዮጵያ ቀድም ብሎ በሴቶች ቡድን ኮሮኖ የወርቅ ማዳልያ ማግኘቷ ይታወሳል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከኮሪደር ልማት ስራዎች ጋር ተያይዞ በተሰሩ የማዘውተሪያ ስፍራዎች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ጨምረዋል November 4, 2025 ኢትዮጵያ የ5ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ አዘጋጅ ሀገር ሆና ተመረጠች። December 16, 2025 የሁሉም የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ፈቃድ ተሰረዘ December 15, 2025