አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ሀያት ረመዳን የአዲስ ታለንት ሾው አሸናፊ በመሆን የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነች Post published:January 7, 2026 Post category:ኪነ ጥበብ AMN-ታኅሣሥ 29/2018 ለአንድ ዓመት የዘለቀው የአዲስ ታለንት ሾው ዛሬ በአድዋ ድል መታሰቢያ ፍጻሜዉን አግኝቷል። በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በልዩነት የመጣው “አዲስ ታለንት” ሾው በሰባት ምዕራፎች ሲካሄድ ቆይቷል። ሃያት ረመዳን በድምፅ ውድድር የአዲስ ታለንት ሾው አሸናፊ ሆናለች። ለሽልማቱ የተዘጋጀውን 2 ሚሊየን ብር የተሸለመች ሲሆን በተጨማሪም የስኬት ባንክ ያዘጋጀውን ስኬት አዋርድ ዋንጫንም ማግኘት ችላለች። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን 4ኛውን አዋርድ አካሄደ June 30, 2025 በጥንካሬው እና በተስፈኝነትቱ ለብዙዎች አርአያ የሆነው አካል ጉዳተኛ ሰአሊ November 19, 2025 ለባለተሰጥኦዎች መስታወት የሆነው ውድድር አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የኪነ ጥበብ ዘርፉን በማሳደግ ረገድ ሰፊ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል January 10, 2026
ለባለተሰጥኦዎች መስታወት የሆነው ውድድር አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የኪነ ጥበብ ዘርፉን በማሳደግ ረገድ ሰፊ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል January 10, 2026