ሀያት ረመዳን የአዲስ ታለንት ሾው አሸናፊ በመሆን የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነች Post published: January 7, 2026 Post category:ኪነ ጥበብ AMN-ታኅሣሥ 29/2018 ለአንድ ዓመት የዘለቀው የአዲስ ታለንት ሾው ዛሬ በአድዋ ድል መታሰቢያ ፍጻሜዉን አግኝቷል። በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በልዩነት የመጣው “አዲስ ታለንት” ሾው በሰባት ምዕራፎች ሲካሄድ ቆይቷል። ሃያት ረመዳን በድምፅ ውድድር የአዲስ ታለንት ሾው አሸናፊ ሆናለች። ለሽልማቱ የተዘጋጀውን 2 ሚሊየን ብር የተሸለመች ሲሆን በተጨማሪም የስኬት ባንክ ያዘጋጀውን ስኬት አዋርድ ዋንጫንም ማግኘት ችላለች። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እራስን የማግኘት አብዮት ላይ ያተኮረው “ምልዓት” የተሰኘው መፅሐፍ ተመረቀ November 15, 2025 አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ‘ዉብ አዲስ’ የተሰኘ በአይነቱ አዲስ የሆነ ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ በቅርቡ ሊጀምር ነዉ December 16, 2025 ጥቅምት፣ ውበት እና ኪነት October 18, 2025