አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀበሉ Post published:January 8, 2026 Post category:ዲፕሎማሲ AMN- ታኀሣሥ 30/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ዛሬ ተቀብለዋል። ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን የልማት አጋርነት በኢንዱስትሪ ዘርፍም አጠናክራ ትቀጥላለች November 6, 2025 ስሎቪኒያ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መርሃ ግብሮችን ለመደገፍ የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥክ የስሎቪኒያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ናታሻ ፒርክ ሙሳር ገለጹ June 5, 2025 ኢትዮጵያ እና ቻይና ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ጥቅማቸውን በሚያረጋግጡ መስኮች አጋርነታቸውን ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ October 17, 2025
ስሎቪኒያ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መርሃ ግብሮችን ለመደገፍ የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥክ የስሎቪኒያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ናታሻ ፒርክ ሙሳር ገለጹ June 5, 2025