ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀበሉ Post published:January 8, 2026 Post category:ዲፕሎማሲ AMN- ታኀሣሥ 30/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ዛሬ ተቀብለዋል። ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለዜጎች አገልግሎት አሰጣጥን የማዘመን ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ February 26, 2026 ኢትዮጵያ የተፋጠነ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት እና አቅምን ያገናዘበ የአየር ንብረት ፋይናንስ እንዲኖር ጠየቀች June 23, 2026 ኢትዮጵያ እና የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን በስትራቴጂክ ኢንቨስትመንት ላይ ለመተባበር ተስማሙ April 27, 2025