14ኛው የዶሃ ማራቶን እየተካሄደ ነው። የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ደረጃ የሰጠው የዶሃ ማራቶን በካታር መዲና ተከናውኗል።
የኦሊምፒክና ዓለም ሻሞፒዮኑ አትሌት ታምራት ቶላ የቦታውን ክብረወሰን በመስበር ጭምር አሸንፏል።
ከ10 ደረጃ ስምንቱን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተቆጣጥረውት ተጠናቋል።

የሴቶቹን ውድድር ደግሞ አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ በቀዳሚነት አጠናቃለች።
በዚህም ውድድር እስከ 10 ባለው ደረጃ ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተቆጣጥረውታል።
በታምራት አበራ