አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:January 22, 2026 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN-ጥር 14/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር መወያየታቸውን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች January 10, 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ሃገሪቱ በአለምአቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር በንቁነት መሳተፏን በሚያረጋግጥ መንገድ ከፍታ ላይ መድረሱን ገለጹ November 17, 2025 1ሺህ 800 ሰዎችን በሕገ-ወጥ መንገድ በማዘዋወር የሁለት ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ እና 15 ሰዎች የደረሱበት እንዳይታወቅ ያደረጉ 22 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ January 27, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ሃገሪቱ በአለምአቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር በንቁነት መሳተፏን በሚያረጋግጥ መንገድ ከፍታ ላይ መድረሱን ገለጹ November 17, 2025
1ሺህ 800 ሰዎችን በሕገ-ወጥ መንገድ በማዘዋወር የሁለት ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ እና 15 ሰዎች የደረሱበት እንዳይታወቅ ያደረጉ 22 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ January 27, 2026