ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:January 22, 2026 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN-ጥር 14/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር መወያየታቸውን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ያስተላለፉት መልእክት September 8, 2026 የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዲፕሎማሲ መምሪያ ሰነድ ይፋ ተደረገ June 9, 2025 በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከ815 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ June 30, 2025