የመሬት ሊዝ ጫረታ

You are currently viewing የመሬት ሊዝ ጫረታ
  • Post category:AMN ቋት

የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ለ8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ጥር 9/2018 ዓ.ም በየካ፤ ንፋስ ስልክ ላፋፍቶ፤ ኮልፌ ቀራኒዮ፤ አቃቂ ቃሊቲ፤ አዲስ ከተማ፤ ለሚ ኩራ፤ ጉለሌ፤ ልደታ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን አወዳድሮ በጨረታ በሊዝ ለማስተላለፍ ታህሳስ 25/208  ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የጨረታ ሰነዱን ሽያጭ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ እስከ ጥር 26/2018  ዓ.ም ከቀኑ  9፡00 ድረስ ለተከታታይ የስራ ቀናት የጨራታ ሰነድ ሽያጩ የተራዘመ ሲሆን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅማችሁ ሙሉ መረጃ በመመልከት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለኝ፡፡  

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review