የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ለ8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በአዲስ ልሳን ጋዜታ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም ዕትም ላይ በየካ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ አዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ ጉለሌ፣ ልደታ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን አወዳድሮ በጨረታ በሊዝ ለማስተላለፍ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጂ ጥር 9/2018 በወጣው ጋዜጣ ላይ የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ድረስ ስለተራዘመ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅማችሁ ሙሉ መረጃ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የጥር 9/2018 ዓ. ም