ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አካቷል?

You are currently viewing ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አካቷል?

AMN ጥር 30/2018

ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አካቷል?

👉 በገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባ ነዉ

👉 በ13.3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ነዉ

👉 ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምግብ ቤቶች፣

👉 የመዋኛ ገንዳዎች፣

👉የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገዶችን

👉 የሄሊኮፕተር ማረፊያ

👉 ሁሉንም ዓይነት መገልገያዎች አሟልቷል

👉 በተለያዩ የፍራፍሬ ዞኖች እና ለዓይን በሚማርኩ አረንጓዴ ስፍራዎች የታጀበ ነዉ

👉 ለጎብኚዎች የማይረሳ ትውስታን የሚሰጥ እጅግ ማራኪ ቦታ ነው

👉 ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ ለመሆን ያላትን ቁርጠኝነት እና ተግባራዊ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ቋሚ ምስክር ነው

👉 የቱሪዝም ልማቱን ከተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ፣

👉 ከዘላቂነት እና ከአካታችነት ጋር ያቀናጀ

👉 የወሎ ሕዝብ ያለውን ጥልቅ ባህላዊና ተፈጥሯዊ እሴት ለዓለም ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅበት ሰፊ ገበታ ነዉ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review