ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የባሕር ዳር ልምድ March 17, 2025 ካዛንቺስ – እንደገና በልዩ ሁኔታ ስለተወለድሽ እንኳን ደስ ያለሽ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ April 23, 2025 የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ነው፡-የሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ February 10, 2025