ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር በየነ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰላማዊ የትግል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ገልጸዋል። በህልፈታቸው ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተናግረዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ምክር ቤቱ የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ December 24, 2024 በትግራይ ክልል በምርት ዘመኑ ከለማው የሰብል ምርት ግማሽ ያህሉ ተሰበሰበ November 14, 2024 ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የጥራት መንደር መገንባቷ ጥቅሙ ለመላው አፍሪካዊያን ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) March 5, 2025