ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስክሬን ሽኝት እየተደረገ ነው Post published:September 19, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 9/2017 ዓ.ም የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር )ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወዳጅ ዘመዶች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሰመራ ከተማ በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር የተገነቡ ሁለት ዘመናዊ የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ተመረቁ June 17, 2025 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኡለማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት አንደኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው February 26, 2025 የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 800 ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፉ March 21, 2025