የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደረገውን በረራ ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ Post published:September 20, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ሲያደርግ የነበረውን ሰባት ሳምንታዊ በራራዎች ወደ አስር እንደሚያሳድግ ማመልከቱን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የገና በዓል በቅዱስ ላሊበላ በደማቅ ስነ ስርአት እየተከበረ ነው January 7, 2025 የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ መሰረታዊ ለውጥና ተጨባጭ ስኬት አምጥቷል – አቶ ማሞ ምህረቱ December 30, 2024 “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ November 8, 2024