ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የዓለም የሰላም ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Post published:September 20, 2024 Post category:ቪዲዮዎች AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን “የሰላም ባህልን ማሳደግ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ በዲፕሎማሲው መስክ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራትን አከናውናለች February 10, 2025 የአዲስ ልሳን ጋዜጣ የቅዳሜ ሰኔ 28/2017 July 7, 2025 የፋይዳ አገልግሎቶችን አጠቃሎ የያዘ የፋይዳ መተግበሪያ ይፋ ሆነ February 13, 2025