የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬም ይካሄዳል Post published:October 1, 2024 Post category:ስፖርት AMN-መስከረም 21/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ ፋሲል ከነማ ከስሑል ሽሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ይጫወታሉ። ከምሽቱ 1 ሰዓት ደግሞ ባህር ዳር ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና ሁለቱም ጨዋታዎች በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚደረጉ ሊጉ ካወጣው መርሀ ግብር ለማወቅ ተችሏል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመደመር መጻሕፍት ገቢ የተገነቡ 34 የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳዎች ለአገልግሎት በቅተዋል January 24, 2025 አርሰናልን ከ19 ዓመት በኋላ ለፍፃሜ ሊያደርስ የሚችለው ጨዋታ May 7, 2025 ወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሰረዘ September 30, 2024