የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ Post published:October 9, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከፊታችን ጥቅምት 25 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገው በረራ በየሳምንቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 60 ሺ ሜትሪክ ቶን ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደርሶ እየተራገፈ ነው March 24, 2025 ከየካቲት 14 ጀምሮ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ይሰጣል- የጤና ሚኒስቴር February 19, 2025 የአንካራው ስምምነት እንዲተገበር ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ ይገባል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ December 30, 2024