የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው Post published:October 10, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 30/2017 ዓ.ም የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ሥርጭትን ዲጂታላይዝድ የማድረግ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ-የግብርና ሚኒስቴር March 24, 2025 እንኳን ለ129ኛውን የአድዋ የድል ቀን በዓል አደረሳችሁ አደረሰን – የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት March 2, 2025 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዘጠኝ ወራቱ ከ3 ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገብቷል April 25, 2025