ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አለመግባባቶች በሰላም እና በንግግር ብቻ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች May 28, 2025 “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ November 8, 2024 የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ስምምነትን የሙከራ ንግድ ለማስጀመር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንገኛለን – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) April 15, 2025