ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:October 11, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን አግኝቼ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉን ገለጹ June 27, 2025 የአፍሪካ መዲና እና የፅናት ተምሳሌት የሆነችው አዲስ አበባ ዘመናዊነቷ ጎልቶ እየታየ ነው፦ የደቡብ አፍሪካው ምሁር December 12, 2024 ኢንስቲትዩቱ ከከርሰ ምድር አስከ ስፔስ ድረስ የሚሸፍን የመረጃ ስርዓት የገነባ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ May 29, 2025