ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:October 11, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን አግኝቼ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ግጭት ይብቃ ፤ ክላሽ ይውረድ፤ በሰላማዊ እና በዲሞክራሲያዊ መንገድ እንነጋገር ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) January 31, 2025 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ July 30, 2024 ምክክሩ የፖለቲካ ምህዳሩን ከነፍጥ ወደ ሰላምና ይቅርታ የሚያሸጋግር ታሪካዊ እርምጃ ነው – ፕሬዘዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ August 23, 2026