ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Post published:October 15, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ የትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ውይይታቸው የሁለትዮሽ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ፕሬዝደንቱ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየመን በደረሰው የጀልባ መስጠም በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ August 5, 2025 በኒውዮርክ ሲካሄድ የቆየው 69ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ጉባኤ ተጠናቀቀ March 25, 2025 በአፍሪካ ኀብረት ጉባኤ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሃገራቸው በመመለስ ላይ ናቸው February 17, 2025