ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ Post published:October 17, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር መወያየታቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ ትብብር ዛሬ ጠዋት ከጓደኛዬ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ተወያይተናል” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 38ኛውን አፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባኤ በላቀ ደረጃ ለማስተናገድ አስፈላጊ ዝግጅት ተደርጓል-አምባሳደር ብርቱካን አያኖ January 24, 2025 ከደም የወፈረ ውሃ ፤ ከአለት የጠነከረ ቃል September 2, 2024 8ኛው ዓመታዊ የአፍሪካ ሕብረትና የተመድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው October 21, 2024