ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Post published:October 18, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። በዚሁ መሠረት፦ 1. ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ፦ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር በመሆን ተሹመዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጣና ነሽ ፪ እና አነስተኛዋ ጀልባ ወደ ሀገር ቤት እያቀኑ መሆኑ ተገለጸ March 21, 2025 የኢትዮጵያ እና አዘርባይጃን 3ኛ የፖለቲካ ምክክር በአዲስ አበባ ተካሄደ January 15, 2025 አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የቀይ ባሕር እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ February 20, 2025