ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ ሰጠ Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱ ተገለፀ፡፡ የይቅርታና ምኅረት ቦርድ የ402 የፌደራል ታራሚዎችን የይቅርታ ጥያቄ ከመረመረ በኋላ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኢንስፔክሽና ሥነ ምግባር ኮሚሽን አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ October 29, 2024 የኢትዮጵያን ከፍታ ማረጋገጫ ማህተም September 26, 2025 በመዲናዋ የ2017 ከተማ አቀፍ የ3 ወር የስራ እድል ፈጠራ ንቅናቄ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ December 2, 2024