በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ማናቸውም አይነት የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች እና የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ሆነው ወደ ሀገር እንዲገቡ ተፈቀደ
ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት አሸናፊ ሆነ Post published:October 29, 2024 Post category:ስፖርት AMN – ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት የተካሄደ ሲሆን፤ ስፔናዊው ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ውድድሩን አሸንፏል። የስፔን ብሄራዊ ቡድን እና የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሮድሪ የባሎን ዶር ሽልማት ከጆርጅ ዊሀ እጅ መቀበል ችሏል። በሴቶች ደግሞ ስፔናዊቷ ኮከብ አይታና ቦንማቲ ለሁለተኛ ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ መሆን ችላለች፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የፊፋ ዋና ፀሀፊ እና የካፍ ምክትል ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገቡ October 21, 2024 ከስፖርት ሜዳ የተሻገረው አርአያነት March 31, 2025 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ለመምረጥ እጩዎች ቀረቡ May 15, 2025