ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው Post published:November 3, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል የራሺያ እና የደቡብ አፍሪካ የጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ከጥቅምት 25 እስከ 26/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአዲስ አበባ የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስ የሚያግዝ ቴክኖሎጂ በለጸገ October 24, 2024 ዛሬ 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ሁሉም ወረዳዎች በተካሄዱ ውይይቶች የተላለፉ መልዕክቶች February 26, 2025 የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች በቴክኖሎጂ እና በክህሎት የበለጸገ ትውልድ ከመፍጠር አኳያ ትልቅ ሃላፊነት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ January 11, 2025