ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው Post published:November 3, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል የራሺያ እና የደቡብ አፍሪካ የጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ከጥቅምት 25 እስከ 26/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢፌዴሪ አየር ኃይል “ዛሬን ለነገ ሲሰራ” ፊልም ተመርቆ ለእይታ በቃ November 29, 2024 አንድ ሰው ኢትዮጵያን ለማወቅ ብዙ ብሔሮችን በጥልቀት ማስተዋል እና መማር አለበት፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) December 8, 2024 ሁለት ሚሊየን ብር የሚያሸልም የፉትሳል ውድድር በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው September 3, 2026