ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ ይፈልጋሉ Post published:November 6, 2024 Post category:ዓለም አቀፍ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ እንደሚፈልጉ የሲኤንኤን ቁጥራዊ መረጃዎች ያመላክታሉ። የአሜሪካ ኮንግረስ 538 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ሲኖሩት ከእነዚህ መካከል 270 የሚያገኝ ተፎካካሪ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ቻይና በአሜሪካ ምርቶች ላይ አጸፋዊ ነው የተባለለትን ባለ ሁለት አሃዝ ታሪፍ ጣለች April 6, 2025 ትራምፕ 100ኛ የስልጣን ቀናቸውን ራሳቸውን በማወደስ እና ተቃዋሚዎቻቸውን በመተቸት አከበሩ April 30, 2025 ኢትዮጵያ ስኬታማ ተሳትፎ ያደረገችበት የአለም መንግስታት ጉባኤ ተጠናቀቀ February 14, 2025