ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ባለፉት አስር ወራት ብቻ 84 ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በኢትዮጵያ ተደርገዋል May 15, 2025 አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና የአዲስ አበባ ስራና ክህሎት ቢሮ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ June 26, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በቀበና ወንዝ ዳርቻ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ July 29, 2025