ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አደረጉ Post published:December 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አድርገዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ለነበራቸው ቆይታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 16ኛው የከተሞች የባህል ሳምንት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ February 28, 2025 ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ የተፈፀመውን የአሸባሪዎች ጥቃት አወገዘች October 24, 2024 ኢትዮጵያ በህንድ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ ክስተት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ሀዘኗን ገለጸች January 31, 2025