አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል Post published:December 23, 2024 Post category:ስፖርት AMN-ታህሳስ 13 ቀን 2017 አ.ም ጉባኤው ባለፉት አራት አመታት ፌደሬሽኑን ላገለገሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት እውቅና ሰጥቷል። ጉባኤው ለቀጣዩ አራት አመታት ፌዴሽኑን በስራ አስፈጻሚነት ለመምራት የቀረቡ እጩዎች የህይወት ታሪክ ቀርቦ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ለፕሬዚዳንትነት ስድስት እጩዎች መቅረባቸው ይታወቃል። በታምራት አበራ All reactions: 8989 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከሽልማት ምን ያህል ገንዘብ ያገኛሉ? May 27, 2025 ወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሰረዘ September 30, 2024 የባህልና ስፖርት ዘርፍ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በዲፕሎማሲው ዘርፍ ዋና አንቀሳቃሽና የኢትዮጵያን ገፅታ የሚቀይር ነው፦ ቋሚ ኮሚቴው January 17, 2025
የባህልና ስፖርት ዘርፍ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በዲፕሎማሲው ዘርፍ ዋና አንቀሳቃሽና የኢትዮጵያን ገፅታ የሚቀይር ነው፦ ቋሚ ኮሚቴው January 17, 2025