የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል Post published:December 23, 2024 Post category:ስፖርት AMN-ታህሳስ 13 ቀን 2017 አ.ም ጉባኤው ባለፉት አራት አመታት ፌደሬሽኑን ላገለገሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት እውቅና ሰጥቷል። ጉባኤው ለቀጣዩ አራት አመታት ፌዴሽኑን በስራ አስፈጻሚነት ለመምራት የቀረቡ እጩዎች የህይወት ታሪክ ቀርቦ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ለፕሬዚዳንትነት ስድስት እጩዎች መቅረባቸው ይታወቃል። በታምራት አበራ All reactions: 8989 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኖርዌይን ታላቅነት የመለሰው ከሞት የተረፈው አሰልጣኝ June 23, 2026 ቶተንሃም በብሬንትፎርድ ተሸነፈ August 23, 2026 በ22ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና በ18ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ላይ የፈረስ ጉግስ እና ሸርጥ ውድድር ተካሄደ March 12, 2025