“ዘላቂ ፍትህ፣ ሰላም እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቅኝ ግዛት ድንበሮች ከተጣሉብን መልክዓ ምድራዊና ፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ታሪካዊ ክፍፍሎች በላይ ልቀን መገኘት ይኖርብናል። በሁሉም ሀገሮቻችን መካከል ኅብረትን በማሳደግ የጋራ እጣፈንታችንን በጋራ በመጨበጥ ኃብቶቻችንን እና ተስጥኦዎቻችንን በማስተባበር የአኅጉራችንን ሙሉ አቅም ልንጠቀም እንችላለን።” Post published:February 15, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን እንዲኖራት ግልፅ አቋም ይዛለች – ፕሬዝዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና እና ተገቢውን ፍትህ እንድታገኝ በጋራ እንሰራለን – የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ Post published:February 15, 2025 Post category:አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄ የመሠረተ ልማት፣ የመልካም አስተዳደር፣ የልማት እና በድምሩ የመበልፀግ ነው-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Post published:February 15, 2025 Post category:ልማት/መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያሉ ግጭቶችን በመነጋገር ለመፍታት ጥረት ይደረጋል፡-ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር Post published:February 15, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያላት ድምጽና ተሰሚነት ሊጠናከር ይገባል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:February 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
ተለዋዋጭ ከሆነው የዓለም ፖለቲካና ኢኮኖሚ ጋር በፍጥነት ለመራመድ አፍሪካዊያን በጋራ መቆም ይገባቸዋል- ሙሳ ፋኪ ማሃማት Post published:February 15, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
ዘላቂ ሠላም፣ ፍትህና ብልፅግናን ለማረጋገጥ ከጂኦፖለቲካዊ ውጥረት እና በቅኝ ገዥዎች ከተጫነብን የመከፋፈል እሳቤ መውጣት ይኖርብናል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:February 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ