አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በመጪው የትንሳዔ በዓል የሚያጋጥምን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ነው – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Post published:April 17, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
በርካታ ገንዘብ የያዙ በማስመሰል የማጭበርበር ወንጀል ሊፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Post published:April 17, 2025 Post category:አዲስ አበባ
በፍትህ ትራስፎርሜሽን የአዲስ አበባ ከተማ የተሞክሮ ማዕከል እንድትሆን መስራት ይገባል – አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር Post published:April 17, 2025 Post category:አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ በቬይትናም እየተካሄደ ባለው ጉባዔ የስርዓተ ምግብ ተሞክሮዋን አጋራች Post published:April 17, 2025 Post category:አረንጓዴ ዐሻራ/ኢትዮጵያ
በኦሮሚያ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው የከተሞች የኮሪደር ልማት ፍትሃዊ ልማትን የሚያረጋግጥ ነው Post published:April 17, 2025 Post category:ልማት/ኢትዮጵያ
239 የሸማች የህብረት ስራ ልኳንዳ ቤቶች አንድ ኪሎ ስጋ ከ460 እስከ 520 ብር ብቻ እንዲሸጡ ተመን ተቀመጠ Post published:April 17, 2025 Post category:ቢዝነስ/አዲስ አበባ
ከትንሳኤ በዓል በተያያዘ ምንም አይነት የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ገበያዉን የማረጋጋት ስራ ተከናዉኗል – የአዲስስ አበባ ንግድ ቢሮ Post published:April 16, 2025 Post category:ቢዝነስ/አዲስ አበባ
አፈ ጉበኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር እና የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የበአል ግብይት እንቀስቃሴ ጎበኙ Post published:April 16, 2025 Post category:ቢዝነስ/አዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። Post published:April 16, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ኢትዮጵያ
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከወርቅ ከ 2.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ተገኘ Post published:April 16, 2025 Post category:ቢዝነስ/ኢትዮጵያ