ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። Post published:April 16, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት / ኢትዮጵያ ይኽም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተመክሮ የመቅሰም ተግባር አካል ነው። ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል።- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በቁጭት የጀመርነዉን የዓለም ከተሞች ከደረሱበት የመድረስ ግስጋሴያችን እንፈጥናለን እንጂ ፈፅሞ አንቆምም፤ አንዘገይምም ፡-ከንቲባ አዳነች አቤቤ November 6, 2024 ህገወጥ የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት እና የትምህርት ዕድል እንቅስቃሴዎች እየጨመሩ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ May 29, 2025 የዛሬው አርበኝነት የዕድገት ተዋናይና የመዘመን መሪ መሆን ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ May 5, 2026
በቁጭት የጀመርነዉን የዓለም ከተሞች ከደረሱበት የመድረስ ግስጋሴያችን እንፈጥናለን እንጂ ፈፅሞ አንቆምም፤ አንዘገይምም ፡-ከንቲባ አዳነች አቤቤ November 6, 2024