ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመስከረም እና ጥቅምት ወር 2018 ዓ.ም በመሠረተ ልማት፣ በገጠር ልማት፣ በአስተዳደራዊ ማሻሻያ እና በዲፕሎማሲያዊ ትብብር ላይ ያተኮሩ ተከታታይ አገራዊ እና ዓለም አቀፍ ተግባራትን አከናውነዋል Post published:November 8, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። Post published:November 8, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
ችግኝ ከመትከል ባለፈ በየጊዜው እንክብካቤ ማድረግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ ገለፁ Post published:July 31, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 6 ዓመታት የደን ሽፍንን በማሳደግ ረገድ አመርቂ ስኬት መመዝገቡ ተገለጸ Post published:July 2, 2025 Post category:ቪዲዮዎች