ዛሬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች በተገኙበት በ 21 ሄክታር ላይ የተገነባውን የቡልቡላ ፓርክ እና ከቦሌ ካርጎ እስከ አቃቂ ድልድይ ድረስ 14 ኪ/ሜ ላይ ያለው የአረንጏዴ ልማት ስራም ጎብኝተን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል::