ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በመስክ ጉብኝቱ የተገኙት በርካታ ስኬቶች በምናብ ከፍታ፣ በአመራር ትጋትና በህዝቡ ሁለንተናዊ ተሳትፎ የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬነት ማሳያ መሰረቶች መሆናቸዉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:November 9, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና የፓርቲዉ ፕሬዚዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሰጡት ማጠቃለያ እና የስራ መመሪያ ዛሬ መጠናቀቁን ገለጹ Post published:November 9, 2025 Post category:አዲስ አበባ/ፖለቲካ
ማየትና ማለም ትልቅ ዓቅም እና ጉልበት መሆኑን በአዲስ አበባ በተገነቡ መሰረተ ልማቶች አይተናል Post published:November 9, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
በኮሪደር እና ወንዝ ዳርቻ ልማት የተሰሩት ስራዎች የአዲስ አበባን ገጽታ ከማዘመናቸዉም ባሻገር መዲናዋን የኮንፈረንስ፤ የቱሪዝምና እና የንግድ ማዕከል አድርገዋታል Post published:November 8, 2025 Post category:ልማት/ቱሪዝም/አዲስ አበባ
በመዲናዋ ህዝብን በማሳተፍ የተከናወኑ የልማት ተግባራት ውጤታማ መሆናቸዉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:November 8, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ