አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
“ኢትዮጵያ ዘመናዊ ድሮኖችን ማምረት ጀምራለች” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:March 11, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
የከተማዋ ወጣቶች ያላቸውን እምቅ አቅም ማጎልበት የሚያስችሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ነው- አቶ ሞገስ ባልቻ Post published:March 11, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
በህገ-ወጥ የንግድ ሥራ ተሰማርተው በተገኙ ከ14 ሺ በላይ ድርጅቶች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:February 19, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
“ዘላቂ ፍትህ፣ ሰላም እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቅኝ ግዛት ድንበሮች ከተጣሉብን መልክዓ ምድራዊና ፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ታሪካዊ ክፍፍሎች በላይ ልቀን መገኘት ይኖርብናል። በሁሉም ሀገሮቻችን መካከል ኅብረትን በማሳደግ የጋራ እጣፈንታችንን በጋራ በመጨበጥ ኃብቶቻችንን እና ተስጥኦዎቻችንን በማስተባበር የአኅጉራችንን ሙሉ አቅም ልንጠቀም እንችላለን።” Post published:February 15, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)ን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ Post published:February 13, 2025 Post category:ቪዲዮዎች
ኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ በዲፕሎማሲው መስክ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራትን አከናውናለች Post published:February 10, 2025 Post category:ቪዲዮዎች