አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ደረጃቸውን የጠበቁና ሰው ተኮር ስራዎች መሰራታቸውን አይተናል ፦የተለያዩ የህበረሰብ ክፍል ተወካዮች Post published:December 9, 2024 Post category:አዲስ አበባ
አዲስ አበባ ከተማ በፍጥነት እየተገነባችና አዳዲስ ለውጦችን እያስመዘገበች ያለች ከተማ ሆናለች-የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር Post published:December 9, 2024 Post category:አዲስ አበባ
በካሳንችስ ካምፕ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ የፖሊስ አባላት በልዩ ሁኔታ ምትክ የመኖሪያ ቤት እጣ አወጡ Post published:December 2, 2024 Post category:አዲስ አበባ
ከሳርቤት አደባባይ-መካኒሳ-ፉሪ ሀና በመገንባት ላይ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት ገምግመናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:December 2, 2024 Post category:አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ የሚከናወኑ የፀጥታና ደህንነት ሥራ ምርጥ ተሞክሮዎች በቤጂንግ ቀረቡ Post published:December 2, 2024 Post category:አዲስ አበባ
በመዲናዋ ከማዕከል እስከ ወረዳ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት የተከናወኑ ተግባራት እና በአምራች፣ በአቅራቢና በሸማቹ መካከል ያለዉ የግብይት ሠንሠለት አፈጻጸም የተሻለ ነው፦አቶ ጃንጥራር አባይ Post published:December 2, 2024 Post category:አዲስ አበባ
“ጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ኅብረብሔራዊ አንድነትን ለማጎልበት መሠረት ነው” – የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር Post published:November 29, 2024 Post category:አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
ቋሚ ኮሚቴው ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የቅርብ ክትትልና ድጋፍ በመስጠት ከፍተኛ አቅም አየፈጠረ ነው ፡- የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ሞላ Post published:November 29, 2024 Post category:አዲስ አበባ
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሻለ ሁኔታ ለማስተናገድ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንገኛለን ፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:November 27, 2024 Post category:አዲስ አበባ
ፒያሳ ደጃች ዉቤ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Post published:November 26, 2024 Post category:አዲስ አበባ