ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት ለማስከበር የሚያስችል የተሟላ ዝግጁነትና አቅም ያለው ሰራዊት መገንባቱን ሜጀር ጀነራል አዳምነህ መንግስቴ ገለጹ Post published:November 3, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
ከሃዲዉ ህወሃት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመዉ ድርጊት መላው ሰራዊቱን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ያሳዘነና አንገት ያስደፋ ድርጊት በመሆኑ መቼም የትም እንዳይደገም አንረሳውም ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ Post published:November 3, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመስከረም እና ጥቅምት ወር 2018 ዓ.ም በመሠረተ ልማት፣ በገጠር ልማት፣ በአስተዳደራዊ ማሻሻያ እና በዲፕሎማሲያዊ ትብብር ላይ ያተኮሩ ተከታታይ አገራዊ እና ዓለም አቀፍ ተግባራትን አከናውነዋል Post published:November 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን ከዓለም ጋር የማስተሳሰር አገልግሎቱን አጠናክሮ ይቀጥላል Post published:October 31, 2025 Post category:አፍሪካ/ኢትዮጵያ
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቁ በታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት ላይ የጎርፍ አዳጋ እንዳያጋጥም ለመከላከል አግዟል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:October 31, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
በሀገሪቱ ግንባታቸው የተጀመሩ ግዙፍ ኘሮጀክቶች የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን ሚናቸው የጐላ ነው Post published:October 31, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያን የእንስሳት ሃብት ምርታማነት ለማዘመን የተተገበሩ ቴክኖሎጂዎች የዜጎችን የምግብ ዋስትና እያረጋገጡ ነው Post published:October 30, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ኢኮኖሚ
የገጠሩን ማህበረሰብ ኑሮ የመቀየር ስራ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ባጠረ ጊዜ ማሳካት የሚያስችል እንደሆነ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ Post published:October 30, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ኢትዮጵያ
የባህር በር ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የማግኘት ብቻ ሳይሆን የደህንነት፣ የክብርና የህልውና ጉዳይ ነው Post published:October 30, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ፖለቲካ