አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ/ዲፕሎማሲ
የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ፋም ሚን ቺን በቤተ መንግሥታቸው ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋዊ የአቀባበል ስነ-ስርዓት አድርገውላቸዋል። Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ/ዲፕሎማሲ
የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ/ዲፕሎማሲ